ደቡብ ሱዳን በሚገኝ አማፂ ቡድን ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎች
ረቡዕ፣ ጳጉሜን 2 2003ማስታወቂያ
ግፋ ቢል አንድ ሺ ናቸው። ቢሆንም ሽብር ለመፍጠር በቂ ብቃት አላቸው። የአማፂ ታጋዮቹ የጌታ ተፋላሚ፤ በምህፃሩ LRA ይባላሉ። ማንም በእርግጥ ስለዚህ ቡድን አቋም አያውቅም ማለት ይቻላል። ስለ ቡድኑ ተንታኞች በእርግጠኝነት መናገር የሚችሉት- ቡድኑ ምን ያህል አደገኛ እንደሆነ ነው። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ዳኒኤል ፔልስ ለአደጋ የተጋለጡትን አነጋፍሮ የፃፈውን ልደት አበበ ታቀርበዋለች።
ልደት አበበ