ደቡብ ሱዳንና አጠቃላዩ የሱዳን ምርጫ7 ሐምሌ 1999ቅዳሜ፣ ሐምሌ 7 1999በናይቫሻ በተፈረመው የሱዳን የሰላም ውል መሰረት እንደተወሰነው፡ ከአራት ዓመት በኋላ በደቡብ ሱዳን ይኸው አካባቢ የራሱን ዕጣ ራሱ የሚወስንበት ሬፈረንደም ይደረጋል። ይሁንና፡ ከዚሁ ሬፈረንደም ይበልጥ ከሁለት ዓመት በኋላ እአአ በ 2009 ዓም በሀገሪቱ የሚካሄደው አጠቃላይ ምርጫ የበለጠ ትርጓሜ ሊኖረው እንደሚችል፡ አርያም ተክሌ ያነጋገረቻቸው ለዓለም አቀፍ ውዝግቦች የመፍትሄ ሀሳብ የሚያቀርበው ድርጅት የፖለቲካ አስተንታኝ ፍራንስዋ ግሪኞ ይገምታሉ።https://p.dw.com/p/E0amበናይቫሻ የተፈረመው የሱዳን የሰላም ውልምስል APማስታወቂያ