ያልተሳካላቸው ሃገራትና ኢትዮጵያ1 ኅዳር 2004ዓርብ፣ ኅዳር 1 2004ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሃገራት የያዙት አቅጣጫ ወደ ውድቀት ያቀናና በችግርም የተሞላ መሆኑን አንድ ጥናት አስታወቀ ።https://p.dw.com/p/Rvzeምስል DW-TVማስታወቂያየዓለም የምድር ፖሊሲ ጥናት ተቋም ያቀረበው ጥናት ውጤት በነዚህ ሃገራት የፖለቲካ አለመረጋጋትና የዲሞክራሲ እጦት ለችግሩ አስተዋፅኦ ማድረጉን ጠቁሟል ። ተቋሙ በ177 ሃገራት ያደረገው ይኽው ጥናት ባልተሳካላቸው ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያን 20 ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧል ። አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን አጠናቅሯል ። አበበ ፈለቀ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ