ያልሰከነዉ የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 20 2006ማስታወቂያ
ሃማስም በርካታ ሮኬቶችን ወደደቡብ እስራኤል ግዛቶች ማስወንጨፉን ቀጥሏል። እንዲያም ሆኖ ከፍተኛ የጦር አዛዦች የተገደሉበት ሃማስ በግብፅ አደራዳሪነት የተጀመረዉ የተኩስ አቁም ስምምነት ድርድር እንዲጀመር እየጠየቀ መሆኑንም ዘገባዎቹ ያመለክታሉ። በሁለቱ ወገኖች መካከል የተጀመረዉ ግጭት 50ኛ ቀኑን አስቆጥሯል። ግጭቱ የሚገኝበትን ሁኔታና ያስከተለዉን ተፅዕኖ እንዲያስረዳን ሃይፋ የሚገኘዉን ዘጋቢያችንን ግርማዉ አሻግሬን ስቱዲዮ ከመግባኤ አስቀድሜ በስልክ ጠይቄዋለሁ፤
ግርማዉ አሻግሬ
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሰ