ያልሠመረው የየመን የሰላም ድርድር
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2008ማስታወቂያ
ለዘጠኝ ወራት የዘለቀውንና የውጭ ጣልቃ ገብነት ያስከተለውን ጦርነት ለማስቆም የታለመው ድርድር ከአንድ ወር ግድም በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚኪያሄድ ተጠቅሷል። የየመን የሰላም ተደራዳሪዎች የሚፈለገው ስምምነት ላይ ያለመድረሳቸውን በተመለከተ የሰነዓ ተባባሪ ወኪላችን ግሩም ተክለሐይማኖትን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ግሩም ስለየመን ወቅታዊ ኹኔታ በማብራራት ይጀምራል።
ግሩም ተክለሐይማኖት
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ