ያለ ውጤት ያበቃው የፋኦ ጉባኤ9 ኅዳር 2002ረቡዕ፣ ኅዳር 9 2002የዓለም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሮማ ኢጣልያ ካለፈው ሰኞ ወዲህ የተካሄደው የተመ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት ጉባዔ ዛሬ ተጠናቀቀ።https://p.dw.com/p/KaNWምስል APማስታወቂያ የስድሳ ሀገሮች መሪዎችን ያሳተፈው ጉባዔ ረሀብን ለመታገል የሚቻልበትን አዲስ ስልትም ሆነ አዲስ የጊዜ ገደብ ሳያስቀምጥ በማብቃቱ ጉባዔውን የጠራው ፋኦ እና በርካታ የርዳታ ድርጅቶች ቅሬታቸውን እያሰሙ ነው። ተኽለእዝጊ ገብረየሱስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ