1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዩኤስ አሜሪካ እና የመ/ምሥራቅ የሰላም ድርድር

kerry middle east tour, ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2005

የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ሰሞኑን በመካከለኛው ምሥራቅ ያካሄዱትን የስራ ጉብኝት ዛሬ አጠናቀቁ። ኬሪ በዚሁ ጉዞዋቸው ካለፉት ሁለት ቀናት ወዲህ ወደ ራማላ እና ኢየሩሣሌም በመሄድ ከ 2010 ዓም ወዲህ

https://p.dw.com/p/18CVo
ምስል Reuters

የመካከለኛውን ምሥራቅ የሰላም ድርድር ካቋረጡት  ከፍልሥጤማውያን እና ከእሥራኤላውያን ባለሥልጣናት ጋ መክረዋል። የአሜሪካዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኬሪ ያካሄዱት ውይይት ዋነኛ ዓላማ ምን እንደነበር የሀይፋ  ወኪላችን ግርማው አሻግሬ ሲያብራራ፣


ግርማው አሻግሬ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ  

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ