ዩናይትድ ስቴትስ፥ የዕዳ ጣራ ዉዝግብና ስምምነቱ
ሰኞ፣ ሐምሌ 25 2003ማስታወቂያ
በዩ ኤስ አሜሪካ - ከብዙ ቀናት ወዲህ ሲያከራክር በሰነበተው የበጀት ክርክር ላይ በዲሞክራቶቹና የሪፐብሊካውያን አሁን አንድ ገላጋይ ሀሳብ ላይ ለመድረስ መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት ኦባማ አስታወቁ። ስምምነቱን የህግ መምሪያና/መወሰኛ ምክር ቤቶች አባላት ማፅደቅ ይኖርባቸዋል። ይህ የታሰበው ገላጋይ ሀሳብ ዩ ኤስ አሜሪካ የመክፈል አቅሟን እንዳታጣ ይረዳል ተብሎ ይታመናል። የዶቸ ቬለ ሳሊነ ሙለር ተከታትላዋለች። ልደት አበበ ታቀርበዋለች።
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ