የUNCTAD ዘገባና ኢትዮጵያ
ረቡዕ፣ ጳጉሜን 5 2006ማስታወቂያ
አዳጊ ሐገራት ልማታቸዉን ለማሳደግ እና ለማጠናከር የሚረዳ መርሕ እንዲከተሉ የተባበሩት መንግሥታት የንግድ ልማት ጉባኤ (UNCTAD) ባለሙያ መከሩ።የድርጅቱ ተወካይ ዮርግ ማየር አዲስ አበባ ዉስጥ ባቀረቡት ዘገባ እንዳሉት ኢትጵያን የመሳሠሉ ሐገራት ከወቅታዊ ፖለቲካዊ ጠቀሜታ ይልቅ ለዘላቂ ልማት የሚረዱ የመዋቅር ማሻሻያዎችና መርሆችን መቅረፅ ለሕዝባቸዉ ዕድገት ይጠቅማል።የባለሙያዉን ዘገባና ጥቆማ የተከታተሉት የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር ሚንስቴር ባለሥልጣናት ዘገባዉን ለኢትዮጵያ «ጠቃሚ» ብለዉታል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ