የHRW ተመራማሪ ጥናት በሎንዶን19 ጥቅምት 2003ዓርብ፣ ጥቅምት 19 2003ልማት ያለነፃነት በሚል ርዕስ በብሪታኒያ ሎንዶን በሚገኘዉ የቻተም ሃዉስ የምርምር ማዕከል፤https://p.dw.com/p/PuCdበአዲስ አበባ ቻይናዉያን በሥራ ላይምስል APማስታወቂያ ሂዉማን ራይትስ ዎች የተሰኘዉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም አንድ ተመራማሪ ኢትዮጵያ ላይ ያካሄዱትን ጥናት ዛሬ አቅርበዋል። የሎንዶኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ በስፍራዉ ተገኝቶ ተከታትሏል፤ እዚህ ስቱዲዮ ከመግባት ቀደም ብዬ በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ድልነሳ ጌታነህ ሸዋዬ ለገሠ