የ2ቱ ሱዳኖች ግጭትና የአውሮፓ ህብረት
ቅዳሜ፣ መጋቢት 22 2004ማስታወቂያ
የሰሞኑ የሱዳንና የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ ግጭት ዓለም አቀፉን ማህበረስብ በከፍተኛ ደረጃ ሲያነጋግር ከርሟል ። በዙ ልዩነቶቻቸው እልባት ያላገኙት የሁለቱ አገራት ግጭት ሰፍቶ የሰላም ተስፋውን እንዳያጠፋው እያሰጋ ነው ። በተለይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፣ የአፍሪቃ ህብረትና የአውሮፓ ህብረት ግጭቱን በመቃወም ድምፃቸውን እያሰሙ ነው ። ባለፈው ሳምንት ከደቡብ ሱዳን መሪ ሳልቫ ኬር ጋር ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ የመከረው የአውሮፓ ህብረት በሰሞኑ ግጭት ላይ የሰጠውን አስተያየት የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ተከታትሎታል ።
ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ