የ19 አመቱ አትሌት መሀመድ አማን2 ግንቦት 2005ዓርብ፣ ግንቦት 2 2005በአጭር ርቀት የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ በመወዳደር የራሱንና የኢትዮጵያን ስም በማስጠራት ላይ የሚገኝ ወጣት አትሌት ነው።https://p.dw.com/p/18UDXማስታወቂያ መሀመድ ተወልዶ ያደገው በአርሲ ፤አሰላ ከተማ ነው። እሱ እንደሚለው የሩጫውን አለም እንደቀልድ ነው የተቀላቀለው። ዛሬ ሲሮጥ ሌሎች አይናቸውን ተክለው የሚከታተሉት አትሌት ለመሆን በቅቷል። ስለ የአትሌቲክስ ህይወቱ ከዶይቸ ቬለ ጋ ያደርገውን ቆይታ የድምፅ ዘገባውን በመጫን መስማት ይችላሉ። ልደት አበበ ነጋሽ መሀመድ