የ16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋዜጣዊ መግለጫ3 ጳጉሜን 2008ሐሙስ፣ ጳጉሜን 3 2008የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የሆኑ 16 ፓርቲዎች የሚጠቃለሉበት ጥምረት በዛሬው ዕለት በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። በኢትዮጵያ የሚታዩትን ፖለቲካዊ ችግሮች ለማስወገድ የብሔራዊ እርቅ አጀንዳ ይዞ መቅረብ አስፈላጊ መሆኑን የተለያዩት ፓርቲዎች ተጠሪዎች አመልክተዋል።https://p.dw.com/p/1JyZnምስል DW/G. Tedla Hail Giorgisማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ