የ WFP እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ስምምነት10 ሰኔ 2002ሐሙስ፣ ሰኔ 10 2002የተመ የዓለም የምግብ ድርጅት ድርቅ በጎዳቸው አካባቢዎች ለሚኖረው ህዝብ መርጃ የሚሆነውን ምግብ ከሀገሪቱ አምራቾች ለመግዛት የሚችልበትን ስምምነት ከኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተፈራረመ።https://p.dw.com/p/NtEwምስል APማስታወቂያበውሉ መሰረት፡ የዓለሙ መንግስታት ድርጅት መስሪያ ቤት ማንም ሰው ሊሳተፍ በሚችልበት ጨረታ ግዢውን ሊያከናወን እንደሚችል የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኃላፊ ዶክተር ኢሌኒ ገብረመድህን ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለስ