የ SPD የፖለቲካ ቀውስ መንስኤና መዘዙ8 መስከረም 2001ሐሙስ፣ መስከረም 8 2001ሽታይንማየር የክርስቲያን ዲሞክራቶቹን እጩ አንጌላ ሜርክልን የሚፎካከሩ ብቁ ተወዳዳሪ ሊባሉ ይችሉ ይሆን ?https://p.dw.com/p/FKzyሙንተፌሪንግ እና ሽታይንማርምስል APማስታወቂያየጀርመን አጠቃላይ ምክርቤታዊ ምርጫ አንድ ዓመት ሲቀረው SPD ያካሄደው ሹም ሽር መንስኤ ምን ይሆን ? በመጪው ዓመት በሚካሄደው ምርጫ ፓርቲው አሸናፊ ሆኖ የመውጣት ዕድሉስ ምን ያህል ነው ?