የ NATO ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ውሳኔ 24 ኅዳር 2007ረቡዕ፣ ኅዳር 24 2007የ NATO አባል ሃገራት ውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ፣ ትናንት ባራሰልስ ውስጥ፤ ባደረጉት ስብሰባ፤ የመከላከያው ጉድኝት ኃይል በሚደራጅበትና በሚመደብበት ሁኔታ የተስማሙ ሲሆን፤ ከመጪው ወር 2015 አዲሱ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት መግቢያ አንስቶ ጊዜያዊ ፈጥኖ ደራሽhttps://p.dw.com/p/1Dyvuምስል DW/B. Riegertማስታወቂያ ኃይል፤ ከጀርመን ፤ ኔደርላንድና ኖርዌይ ተውጣጥቶ ለግዳጅ ዝግጁ እንደሚሆን ተገልጿል።NATO አቋሙን ለማጠናከርና ዝግጁ ለማድረግ የቀየሰው እቅድ፤ በሁሉም አባል ሃገራት ተሳትፎ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚሆን ዋና ጸሐፊው ምስተር የንስ ሽቶልተንበርግ አስታውቀዋል ። ገበያው ንጉሤ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ