የ IMF ዘገባና ኢትዮጵያ5 ሚያዝያ 2003ረቡዕ፣ ሚያዝያ 5 2003ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሐራ በታች የሚገኙ ሀገራት ምጣኔ-ሀብት በቀጣዮቹ 2 ዓመታት እድገት እንደሚያሳይ ተገለፀ። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቓም፤ በእንግሊዘኛ ምህፃሩ፣ IMF ባወጣው ዘገባ ነው ይህን የገለፀው።https://p.dw.com/p/RHhRዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋምIMFማስታወቂያይህ የIMF ዘገባ፤ የኢትዮጵያ ዕድገት በመሠረተ-ልማት ግንባታና በዳበረ የግብርና ልማት ታግዞ እንደሚያድግ ተንብዮዋል። ዝርዝር ዘገባ ከዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን ደርሶናል። አበበ ፈለቀ ማንተጋፍቶት ስለሺ ሂሩት መለሰ