1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ መ ኢ አ ድ ወቀሳና የተወቃሹ ወገን ማስተባበያ፣

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2002

የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) በመስተዳድር 3 ፣ በአባሎቹ ላይ እሥራትና የድብደባ ወንጀሎች

https://p.dw.com/p/NELo
ምስል picture-alliance / dpa

እየተፈጸመባቸው ነው ሲል ወቀሳ ሆነ ክስ ማቅረቡን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። መኢአድ፣ ጎጃም ውስጥ በቋራት ወረዳ የተደበደበ አንድ የድርጅቴ አባል፣ ዓለም አቀፍ የምርጫ ታዛቢዎች እንዳያዩት እስካሁን እሥር ቤት ውስጥ ይገኛል ማለቱም ተጠቅሷል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ