1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ መ ኢ አ ድ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ኢትዮጵያ

ሰኞ፣ ግንቦት 4 2006

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ) በደቡብ መስተዳድርጎፋ ልዩ ዞን፤ ሳውላ ወረዳ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ። ከአዲስ አበባ ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የ ሰልፉን አዘጋጂዎች ቃል ጠቅሶ እንዳብራራው፤ የፀጥታ ኃይሎች፤ ለማደናቀፍ

https://p.dw.com/p/1ByTm
Äthiopien Landschaft
ምስል picture-alliance / dpa

ከፍተኛ ጥረት ያደረጉበት ሰልፍ «ሕዝባዊ አንድነት ለነጻነት» በሚል መፈክር ሥር የተካሄደ ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ