1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዝዳት ኦባማና የስለላ ባለሟሎቻቸዉ ሥብሰባ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 28 2002

ኦባማ ከዉይይቱ በሕዋላ ናይጄሪያዊዉ ወጣት የመገደኞች አዉሮፕላን ለማፈንዳት ያደረገዉን ሙከራ የአሜሪካ የስለላ ተቋማት መረጃዉ እያላቸዉ አስቀድመዉ አለማክሸፋቸዉን አጥብቀዉ ነዉ የተቹት

https://p.dw.com/p/LMV2
ምስል AP

የዩናይትድ ስቴትስ የሥለላና የፀጥታ ተቋማት ሐላፊነታቸዉን በአግባቡ አለመወጣቸዉን የሐገሪቱ ፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ አስታወቁ።ኦባማ በጎሪጎሪያዉያኑ የገና ዕለት ሥለከሸፈዉ የመንገደኞች አሮፕላን የማፈንዳት ሙከራ ትናንት ከከፍተኛ የሥልለላና የፀጥታ ሹማምቶቻቸዉ ጋር መክረዉ ነበር።ኦባማ ከዉይይቱ በሕዋላ ናይጄሪያዊዉ ወጣት የመገደኞች አዉሮፕላን ለማፈንዳት ያደረገዉን ሙከራ የአሜሪካ የስለላ ተቋማት መረጃዉ እያላቸዉ አስቀድመዉ አለማክሸፋቸዉን አጥብቀዉ ነዉ የተቹት።አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

Abebe Feleke

Negash Mohammed

Shewaye Legesse