የፕሬዚዳንት ኦባማ ዓመታዊ ንግግር24 ጥር 2004ሐሙስ፣ ጥር 24 2004የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ በትናንትናው ምሽት ፣ ለ2 ቱ ም/ቤቶች ባደረጉት ንግግር የተንሠራፋውን የኑሮ ልዩነት ማጥበብ፤ የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ መሆኑን አመለከቱ።https://p.dw.com/p/13ppZፕሬዝደንት ባራክ ኦባማምስል dapdማስታወቂያ ፕሬዝደንቱ፤ የአስካሁኑን የአመራር ዘይቤ ውጤቶቻቸውን በዘረዘሩበት በዚሁ ንግግራቸው፤ ቀጣይ ራእያቸውንም ይፋ አድርገዋል። ይኸው ለ 3ኛ ጊዜ ያሰሙት ንግግር ፣ ለዳግም ምርጫ ዘመቻ ባኮበኮቡበት ወቅት የቀረበ በመሆኑ በአብዛኛው የምረጡኝ ዘመቻቸውን ርእሰ-ጉዳዮች ቀርጸው ያስቀመጡበት እንደሆነም ተነግሯል--- አበበ ፈለቀ-- ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ