1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፕሬዚደንት ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ የኢትዮጵያ ጉብኝት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 23 2003

የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ እዝቅየል ኤማኑዌል በኢትዮጵያ ያደረጉትን የአንድ ሳምንት የስራ ጉብኝት ሰሞኑን አጠናቀቁ።

https://p.dw.com/p/PwMI
ምስል AP GraphicsBank/DW

አሜሪካዊው የጤና ፖሊሲ ዋና አማካሪ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊት በአዲስ አበባ በፓስተር ኢንስቲቲቱ ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ውይይት አድርገዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ