የፕሬስ ይዞታ በአፍሪቃ23 ሚያዝያ 2002ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 23 2002የፊታችን ሰኞ የፕሬስ ነጻነት ቀን በመላ ዓለም ታስቦ ይውላል።https://p.dw.com/p/NBQZምስል G.Herbaut aus der Serie Die Twitter-Revolutionማስታወቂያይህንኑ ምክንያት በማድረግ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች መብትና ደህንነት ተሟጋች ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታየውን የፕሬስ ይዞታን የሚያመላክቱ ዘገባዎችና ጥናቶች ያወጣሉ። በነዚሁ ዘገባዎች መሰረት በተለይ ከሰሀራ በስተደቡብ ባሉ አፍሪቃውያት ሀገሮች፡ በሰሜን አፍሪቃ ፡ በላቲን አማሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ በፕሬሱ አሰራር ላይ ትልቅ ገደብ አርፎዋል። አርያም ተክሌ