የፔንስይሌቬንያዉ ዉድድር እና ዉጤቱ
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 15 2000ማስታወቂያ
በዉድድሩ ህላሪ ክሊንተን 55 በመቶ ድምጽ፣ ባራክ ኦባማ ደግሞ 45 በመቶ ድምጽ በማግኘት ክሊንተን በ10 ነጥብ ብልጫ አሸናፊ ሆነዋል። የዩናይትድ ስቴትሱን ተቃዋሚ የፖለቲካ ማህበር የዲሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ፕሬዝዳትን ለመለየት እስካሁን ከተደረጉት ሁሉ የፔንስይሌቬኒያዉ ወሳኝ ነዉ ቢባልም የዲሞክራቱ ዉድድሩ ይቀጥላል፣ የዶቸ-ቬለዋ Christina Bergmann ከዋሽንግተን ላጠናቀረችዉ ዘገባ አዜብ ታደሰ