1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓርቲዎች ክርክር

ሰኞ፣ መጋቢት 20 2002

ግንቦት 15,2002 ዓም በኢትዮጵያ ለሚካሄደው ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ዘመቻ ከጀመሩ ወራት አልፈዋል ።

https://p.dw.com/p/MhCi
እነዚሁ ፓርቲዎችም በአራት የተመረጡ ርዕሶች ዙሪያ የምርጫ ክርክር እያካሄዱ ነው ። በዛሬው ማኅደረ ዜና በኢትዮጵያ በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ በተፎካካሪ ፓርቲዎች መካከል የተጀመረዉን ክርክር የሚመለከት ዘገባ በታደሰ እንግዳዉ ቀርቧል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ታደሰ ሂሩት መለሰ