1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፓርቲዎች ትብብርና ዉህደት በኢትዮጵያ

እሑድ፣ ሰኔ 8 2006

ባለፈዉ እሁድ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ በአጭሩ አንድነት፤ እንዲሁም የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት በምህጻሩ መኢአድ ለዉህድት የሚያበቃቸዉን ቅድመ ዉህደት ስምንነት ተፈራርመዋል።

https://p.dw.com/p/1CI7l
Äthiopien äthiopische Oppositionelle
ምስል DW

ሁለቱ ህብረ ብሔራዊ ፓርቲዎች አስፈላጊ ቴክኒካዊና ሕጋዊ ሁኔታዎችን አስተካክለዉ ከአንድ ወር በኋላ ጠቅላላ ጉባኤያቸዉን በመጥራት ዉህደታቸዉን ያጸድቃሉ። ኢትዮጵያ ዉስጥ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል መቀናጀት ግንባር መፍጠር እንግዳ ባይሆንም ጥመረት ትስስራቸዉ እስከምን እና ዉጤቱ የሚሉት አነጋጋሪነታቸዉ እንዳለ ነዉ። ዉይይቱን ከድምፅ ዘገባዉ ያድምጡ!

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ