የፍርድ ቤት ዉሎ
ሐሙስ፣ ኅዳር 13 2005ማስታወቂያ
ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር በተገኘበት የ4ኛ ወንጀል ችሎት የልደታ ምድብ ችሎቱን ለመከታተል፣ በርካታ የአሥልምና ሃይመኖት ተከታዮችና ቤተሰቦቻቸው በፍርድ ቤቱ ግቢና ከግቢም ውጭ ተኮልኩለው ውለዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የተከታተለው የነአቶ አንዱዓለም ጉዳይ የታየበት ችሎት በበኩሉ ጉዳዩን ለታኅሳስ 10 ቀን 2005 ዓ ም፣ መቅጠሩን የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ተክሌ የኋላ