የፍልስጤማውያን ያላባራ ስደትና ቁጣ
ማክሰኞ፣ ግንቦት 7 2010ማስታወቂያ
በዚህ ላይ ትናንት የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዋን ከቴልአቪቭ ፍልስጤሞች እንደዋና ከተማቸዉ ወደሚቆጥሯት ኢየሩሳሉም ማዛወሩ የፍልስጤሞችን ቁጣ የበለጠ አግሎታል። በዚህም ትናንት ለተቃዋሞ አደባባይ የወጡ ስልሳ ያሕል ፍልስጤማዉያን በእስራኤል ጦር ሲገደሉ፤ ከ2ሺሕ በላይ ቆስለዋል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ