የፍሊስጤም የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎች መታሰር 8 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 8 2004ከተለያዩ- በብዛት ከፈረንሳይ የተውጣጡ የፍሊስጤም የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎች ትናንት ቴላ ቪቭ የአይሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ወደ እስራኤል እንዳይገቡ መታገዳቸው ተገልጿል።https://p.dw.com/p/14evrምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ የነፃነት ጥያቄ ደጋፊዎቹ አሁን ስለአሉበት ሁኔታ እና አላማቸው፤ ሀይፋው ካለው ዘጋቢያችን -ግርማው አሻግሬን -እዚህ እስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት አንዳንድ ጥያቄዎች አንስቼለታለሁ። ግርማው አሻግሬ ልደት አበበ ነጋሽ መሀመድ