የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መግለጫ
ሰኞ፣ ሰኔ 17 2011ማስታወቂያ
ከትናንት በስተያ በባህርዳር እና በአዲስ አበባ የተፈጸሙትን ጥቃቶች የሚያጣራ የወንጀል ምርመራ ቡድን መቋቋሙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።የኮሚሽኑ ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጡት መግለጫ በሁለቱም ቦታዎች ምርመራው መጀመሩን ተናግረዋል። የባህርዳሩ እና የአዲስ አበባው ጥቃት የተቆራኘ ነውም ብለዋል። መግለጫውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ተከታትሏል።
ሰሎሞን ሙጬ
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ