የፈረንሳይ እና የአፍሪቃ ሀገራት ጉባዔ ፍፃሜ
ሰኞ፣ የካቲት 2 2007ማስታወቂያ
ፈረንሳይ በአፍሪቃ የሚካሄድ የልማት እንቅስቃሴን በገንዘብ ለመደገፍ እና በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ሀያ ቢልዮን ዩሮ ቃል ገብታለች። ፈረንሳይ በመሠረተ ልማት፣ በኃይል ማመንጨት እና በሰው ኃይል ሥልጠና ላ ለማትኩር ነው የምትፈልገው።
የአፍሪቃ ወጣቶች እና ስራ አጥነት፣ እንዲሁም፣ አዲስ ፈጠራ ለእድገት፣ ዘላቂ ልማት እና መልካም አስተዳደር በጉባዔው በዋነኝነት ተመክሮባቸዋል።
ሀይማኖት ጥሩነህ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ