የጨው እጥረት፣ ውድነትና ገበያው፣
ረቡዕ፣ ሰኔ 18 2006ማስታወቂያ
ጨውን ፣ የአዮዲን ማዕድንን ቅልቅል፣ ባጠቃላይ ንግዱንና አቅርቦቱን በተመለከተ በተለያዩ ጊዜያት መጠነኛ ዳሰሳ ተደርጎ እንደነበረ ዮሐንስ ያስታውሰናል። የዚህን ሥር የሰደደ ግብይት ችግር ምንጭ ለማወቅ፣ ምርመራ ማድረጉን የቀጠለው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ፣ አስፈላጊ የጽሑፍና የቃል መረጃ ዎችን ካሰባሰበ በኋላ በማምረቻ ቦታ ያለውን ሁኔታ ከቅርብ ለመመልከት ወደ አፋር ከወረደ በኋላ ፤ ተከታዩን አጠናቅሮ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ