የጥቁር አሜሪካውያን ሰልፍ በዋሽንግተን
ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2008ማስታወቂያ
ከ20 ዓመታት በፊት በዋሽንግተን የአሜሪካውያኑ ም/ቤቶች ፊት ለፊት ተደርጎ ለነበረውና “የሚሊዮን ሰዎች ሰልፍ” በመባል ለሚታወቀው የተቃውሞ ሰልፍ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ «የጥቁር ህይወት ይገደናል» ያሉ በመቶ ሺዎች የሚገመቱ ጥቁር አሜሪካውያን ባለፈው ቅዳሜ በም/ቤቶቹ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ ለጥቁር አሜሪካውያን ፍትህ እንዲሰጥ፣ የስራና የገቢ ሁኔታቸው እንዲስተካከል ጠይቀዋል።
ናትናኤል ወልዴ
ልደት አበበ
አርያም ተክሌ