የጥምቀት በዓል አከባበር11 ጥር 2008ረቡዕ፣ ጥር 11 2008የጥምቀት በዓል በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ ከትናንት አንስቶ በደማቅ ኃይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ-ስርዓት ተከብሮ ውሏል።https://p.dw.com/p/1HhJwምስል DW/Y. Gebere Gziabeherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በተለይ ወኪላችን ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር ተገኝቶ የበዓሉን አከባበር በተከታተለበት አዲስ አበባ፤ ጃልሜዳ በተዘጋጀዉ ጥምቀተ ባህር እና አቅራቢያው ላይ በተዘረጉ የበዓል ማክበሪያ ስፍራዎች ጎራ ብሎ ነበር። ከአዲስ አበባ ውጪ የበዓሉ አከባበር ምን ይመስል እንደነበርም ወደ አንዳንድ ክፍለ ሀገራት በመደዋወል አጠያይቋል። ዮኃንስ ገብረ እግዚያብሔር ልደት አበበ አዜብ ታደሰ