የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ
ሰኞ፣ ጥር 11 2007ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ትናንት በከተራና ዛሬ በተከበረዉ የጥምቀት ክብረ በዓል ላይ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች የሐይማኖት ተጠሪዎች መገኘታቸዉ ተገልፆአል። በክብረ በዓሉ ላይ ወጣት አዛዉንቱ በባሕላዊ አልባሳት ደምቀው በዝማሪ ታቦት መሸኘታቸዉን ከአዲስ አበባና ከጎንደርና ከአሰላ በስልክ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገልፀውልናል ። ከአዲስ አበባ መምህር ካሳይ ገብረግዚአብሄር የነገሩንን እናስቀድማለን ።
አዜብ ታደሰ
ኂሩት መለሰ