የጣልያን ወረራ ጠባሳ በአመጸኛ ዋሻ18 ታኅሣሥ 2008ሰኞ፣ ታኅሣሥ 18 2008ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን በናፓልም እና በመርዝ ጭስ ጥቃት ከተፈጸመባቸው አካባቢዎች አንዱ የሰሜን ሸዋ ዞን ነው።https://p.dw.com/p/1HUn3ማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዞኑ አመጸኛ ዋሻ በተባለ አካባቢ ከ5000 የሚበልጡ ሰዎች በዚህ ጥቃት እንደተገደሉ ይነገራል። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት ተዘንግቶ ቆይቷል ያለውን አካባቢ የማስተዋወቅ ዓላማ ሰንቀዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ እሸቴ በቀለ ሸዋዬ ለገሰ