1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 10 2004

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ በኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከምክር ቤቱ እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጡ። የዋጋ ግሽበትን፡ የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ መናርን፡ የሥራ አጥነትን፡ የኢትዮጵያ ሠራዊት የሶማልያ

https://p.dw.com/p/14gf5
ምስል AP

ተልዕኮን፡ ሕዝብ ተፈናቀለ መባሉን፡ ከኤርትራ ጋ አሰጋ የሚባለውን ጦርነት፡ ወዘተ የመሳሰሉ በርካታ ፖለቲካዊ፡ ኤኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጥያቄዎች ተነስተው ነበር። የኢትዮጵያ ሠራዊት የሶማልያ ተልዕኮን በተመለከተ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሠራዊቱ በቅርቡ ከሶማልያ እንደሚወጣና አሁን የተቆጣጠረውን አካባቢ ለሌሎች ሀገሮች እንደሚያስረክብ ገልጸዋል። ታደሰ እንግዳው ዝርዝር ዘገባ አለው።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ