1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫና የተቃውሞ ወገኖች አስተያየት፣

ሰኞ፣ የካቲት 9 2001

የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ባለፈው ዓርብ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ፣ በተለያዩ ዐበይት ጉዳዮች ማብራሪያ መስጠታቸው ታውቋል።

https://p.dw.com/p/GvXi
ምስል AP Photo
የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ባለፈው ዓርብ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ፣ በተለያዩ ዐበይት ጉዳዮች ማብራሪያ መስጠታቸው ታውቋል። የመራኄ-መንግሥቱን መግለጫ በተመለከተ፣ በፓርላማ የተወከሉ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎች አስተያየትም ሆነ አቋም ምን ይሆን?! ጌታቸው ተድላ፣ ዶ/ር መራራ ጉዲናንና አቶ ልደቱ አያሌውን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
TY, AA