የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ማብራሪያ27 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 27 2003የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ በአዲስ አበባ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጡ።https://p.dw.com/p/RFWXምስል DWማስታወቂያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የጠቅላይ ሚንስትሩን ማብራሪያ ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታትሎታል። ወደ ስቱድዮ ከመግባታችን በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ። ታደሰ እንግዳው አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ