የጎርፍ አደጋ እና ቀጣዩ ዝናብ28 መጋቢት 2008ረቡዕ፣ መጋቢት 28 2008በሚቀጥሉት ቀናት በደቡብ እና ምሥራቅ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ ስለሚጠበቅ ከወዲሁ አስፈላጊዉ ጥንቃቄ እንዲደረግ የብሔራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ሰሞኑን በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የጣለዉ ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለዉ ጎርፍ በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል።https://p.dw.com/p/1IQTzምስል DW/ Yohannes Gebergziabeherማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በተለይ በጅጅጋ ከተማ በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወታቸዉ ማለፉንና አንድ ትምህርት ቤትም እስከ ዛሬ ድረስ መዘጋቱ ታዉቋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ አዜብ ታደሰ