የግንቦት 20 አከባበር 20 ግንቦት 2004ሰኞ፣ ግንቦት 20 200421 ኛው ዓመት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል ። የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል ።https://p.dw.com/p/153dWምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ የዘንድሮው በዓል እንደ እምናው በሰልፍ አለመከበሩን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ገልጿል ። ስለ ግንቦት 20 አከባበር ሂሩት መለሰ የየአዲስ አበባውን ዘጋቢያችንን ታደሰ እንግዳውን በስልክ አነጋግራዋለች ። ታደሰ ስለበዓሉ አከባበር በሰጠው መልስ እንጀምራለን ታደሰ እንግዳው ሂሩት መለሰ