የግብፅ ገዥ ፓርቲና ተቃውሞው 8 ግንቦት 2005ሐሙስ፣ ግንቦት 8 2005ግብፅን የሚያስተዳድረው የሙስሊም ወንድማማች ማኅበር(ድርጅት) የቱን ያህል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ነው? ሥልጣን ከመያዙ በፊት የነበረው ተቀባይነትና የአሁኑ እንዴት ይገመገማል? በአሁኑ ጊዜ ድርጅቱን እየለቀቁ፣ አባልነታቸውን እየሠረዙ የሚወጡ ግብጻውያንhttps://p.dw.com/p/18ZZvምስል Reutersማስታወቂያ በቅሬታ እንደሚናገሩት ከሆነ፣ ይኸው የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ፣ ሐሳብን በነጻ የመግለጽ መብትን ፈጽሞ የማይቀበል አምባገነነ ድርጅት ነው። ማትያስ ዛይለር ያቀረበውን ዘገባ ፣ ይልማ ኃይለ ሚካኤል እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ይልማ ኃ/ሚካኤል አርያም ተክሌ