የግብርና ልማት ድርጅት «ኢፋድ» ጉባዔ25 ጥቅምት 2008ሐሙስ፣ ጥቅምት 25 2008ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ድርጅት «ኢፋድ» በኢትዮጵያ ጽ/ቤት እንደሚከፍት ተመለከተ። ኢፋድ በኢትዮጵያ ከ 35 ዓመት በላይ በተለይ በግብርናዉ ዘርፍ ድጋፍ ሲያደርግ የቆየ ድርጅት መሆኑ ተገልፆአል።https://p.dw.com/p/1H0hsምስል Getachew Tedla Haile Giorgisማስታወቂያ በእነዚህ ጊዜያት ድርጅቱ 473 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንዳደረገም ተመልክቶአል። ድርጅቱ አዲስ አበባ ላይ እያካሄደ ባለዉ ጉባዔ በገለልተኝነት መልኩ ግምገማዉን እያካሄደ መሆኑ ተነግሮለታል። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በኢፋድ ዉስጥ የሚገኙ ኃላፊዎችን በማነጋገር ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ሸዋዬ ለገሠ