የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመን ድጋፍ16 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 16 2004ዩሮን ከክስረት ለማዳን በተለይ ደግሞ የጀርመን መንግሥት ለግሪክ ለመስጠት ያቀደው ብድር ጀርመን ውስጥ ማወዛገቡን ቀጥሏል ።https://p.dw.com/p/Ro0pምስል dapdማስታወቂያበርካታ ጀርመናውያን ፣ ዕዳ የተቆለለባትንና ከፍተኛ የበጀት ጉድለት የገጠማትን ግሪክን የመሳሰሉ ሃገራትን ከሚያሰጋቸው ክስረት ለማዳን ሊሰጣቸው በታቀደው ብድር አይስማሙም ። ይሁንና በርካታ ጀርመናውያን የማያውቁት የግሪክ የክፉ ቀን ውለታ አለባቸው ይላል ቀጣዩ አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ። ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሐመድ