የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመናውያን ስጋት2 መስከረም 2004ማክሰኞ፣ መስከረም 2 2004የግሪክን ምጣኔ ሃብት ከውድቀት ለማዳን የአውሮፓ ህብረት የተስማማበት ለግሪክ የሚሰጠው ሁለተኛ ዙር ብድር የሰሞኑ የጀርመን ህዝብና ፓለቲከኞች የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኗል ።https://p.dw.com/p/RlRRምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ግሪክ የምትበደረውን ገንዘብ መክፈል መቻሏን የሚጠራጠሩ ፣ ጀርመን ለግሪክ ብድር እንዳትሰጥ እያሳሰቡ ነው ። በአብዛኛዎቹ አስተያየት ብድር የመመለስ አቅም አይኖራትም ብለው ለሚጠራጠሯት ግሪክ ገንዘብ ማበደሩ አያዋጣም ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በጀርመናውያን ስጋትና በግሪክ የፋይንናስ ቀውስ መዘዝ ላይ ያተኩራል ። ሂሩት መለሰነጋሽ መሐመድ