የግሪኩ ተቃውሞ2 ታኅሣሥ 2001ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 2 2001ባለፈው ቅዳሜ´በግሪክ የተቀሰቀሰው አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።https://p.dw.com/p/GDwoተቃዋሚዎችና ፖሊስ ሲጋጩምስል picture-alliance/Bildfunkማስታወቂያአመፁ በአቴንስ ብቻ ያደረሰው ኪሳራ ወደ ሁለት መቶ ሚሊዮን ዩሮ ነው የተገመተው ። ጥቃት የደረሰባቸው ሱቆች ቁጥር ወደ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ተጠግተዋል ። ረብሻው በሀገሪቱ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ላይም ጥላ አጥልቷል ።