የግሎባል ፈንድ ጥሬ
ረቡዕ፣ ኅዳር 4 2006ማስታወቂያ
በጤናው ዘርፍ እርዳታ የሚሰጣቸው ተረጂ ሃገራት የመዋጮ ድርሻቸውን እንዲያሳድጉ ተጠየቁ ። ግሎባል ፈንድ የተባለው በጤናው በተለይም በHIV ኤድስ በሳንባ ነቀርሳና በወባ መከላከያ ዘርፍ እርዳታ የሚለግሰው ዓለም ዓቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት አዲስ አበባ ውስጥ በጠራው ጉባኤ ተረጂዎች ለዘርፉ የሚመድቡትን ገንዘብ ከፍ እንዲያደርጉ ጠይቋል ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የድርጅቱን ዋና ስራ አስፈፃሚ ና የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴታና አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ