የግልገል ጊቤ 3 ግንባታና የ Survival International ድርጅት ተቃውሞ17 መጋቢት 2002ዓርብ፣ መጋቢት 17 2002Survival International የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በኦሞ ወንዝ ላይ የሚገነባው ግልገል ጊቤ ሶስት፣https://p.dw.com/p/MfESምስል picture-alliance / dpa/dpawebማስታወቂያበመባል የሚታወቀው የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለተፈጥሮ ሀብትና ለአካባቢ ጥበቃ እጅግ ጎጂ ነው በማለት ግንባታው እንዳይቀጥል ዓለም አቀፍ ዘመቻ ጀምራል ። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሣ ጌታነህ የተጠቀሰውን ድጅርት ተጥሪ በማነጋገር የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል ። ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ