የግልገል ጊቤ ግድብና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች
ሐሙስ፣ ጥር 6 2002ማስታወቂያ
በምረቃዉ ሥነ-ሥርዓት ላይ እንደተነገረዉ የግልገል ጊቤ ቁጥር ሁለት ግዙፍ ግድብ 420 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጨት ይችላል።አዲሱ ማመንጫ በለፉት ተከታታይ አመታት በኤሌክትሪክና በመብራት እጥረት በብርሐንና ጨለማ መሐል ሲላጋ ለከረመዉ ለሐገሪቱ ሕዝብና ምጣኔ ሐብት የሚሰጠዉ ፋይዳ በርግጥ ወደፊት የሚታይ ነዉ-የሚሆን።ለዛሬዉ ግን ከአዲስ አበባ ነዋሪዎችን መካካል ያንዳዶቹን አስተያየት እናሰማችሁ።
ነጋሽ መሀመድ
አርያም ተክሌ