የግሉ ፕሬስ ህልውና በኢትዮጵያ20 መጋቢት 2003ማክሰኞ፣ መጋቢት 20 2003የብርሀንና ሠላም ማተሚያ ከትናንትና ጀምሮ በጋዜጦች የማተሚያ ዋጋ ላይ እስከ ሀምሳ በመቶ የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለፀ። ጭማሪውን ተከትሎ የጋዜጣ አሳታሚዎች በማማረር ላይ ናቸው። ድርጊቱ በተለይ የግሉን ፕሬስ መቀጠል ወደማይችልበት ሁኔታ ውስጥ እየከተተው እንደሆነ የጋዜጣ አሳታሚዎቹ ጠቅሰዋል።https://p.dw.com/p/RDR8ማስታወቂያማንተጋፍቶት ስለሺ የጋዜጣ አሳታሚዎቹንና ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ግለሰቦች አነጋግሮ የሚከተለውን አጠናቅሯል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ